Ulla Dula Secondary School
Home የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች'በፈተና ዝግጅት

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች'በፈተና ዝግጅት

03rd June, 2025

✍️🇪🇹ኡላ ዱላ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት✌️🇪🇹

በ2017 ዓ/ም ሀገር ዐቀፍ ፈተና ለሚፈተኑ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች'በፈተና ዝግጅት ስነ ልቡና፣ በጊዜ አጠቃቀም እና በፈተና ስነ ምግባር' ላይ ያተኮረ ስልጠና ከፌደራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዪኒቨርሲቲ በመጡ መምህራን በቀን 26/9/19 ዓ/ም ተሰጥቷል። በስልጠናው ላይ ሱፐርቫይዘሮች፣ መምህራን፣ የወተመህ አባላት እና ር/ መምህራን የተገኙ ሲሆን በቀጣይ ተማሪዎቹ ማድረግ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ትምህርት ቤቱ በትኩረት አሳስቧል።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with